ከእሪሶ ጋረ ተመሳሳይ ገመና አልተገኘም ያነጋግሩን ሚስጥራዊ ነው
People icon 200 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
አባቴ ከአሁን በኋላ አብሮኝ አለመኖሩን ሳስብ እጅግ ደነገጥኩ። አባቴ ለእኔ ፤ የቅርብ ጓደኛዬ፣ መተማመኛዬ ፣ ጠበቃዬ ፣ ጀግናዬ እና የመጀመሪያ ፍቅሬ ሲሆን ለብዙ ትናንሽ ልጆች ደግሞ እንደ አባት ነበር።
People icon 895 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ነፍሰ ጡር እንደሆንኩኝ የምርመራ ውጤቴ ሲያረጋግጥ ጥልቅ ደስታ ውስጥ ነበርኩኝ። ነገር ግን በአገጬ አጠገብ የሆነ ትንሽ ጠጣር እጢ ሲወጣብኝ እነዚያ የደስታ ቀናት ወደ ሀዘን ቀናት ተቀየሩብኝ።
People icon 22751 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ልቅ የወሲብ ፊልም ሁልጊዜ የምደብቀው ሚስጥሬ ነው። አሳፋሪውን ሱሴን ሰዎች እንዳያውቁብኝ ብዬ እጨነቃለሁ። ነገር ግን ማድረግ ያለብኝ ሚስጥሬን መናገር ነው።
People icon 62 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
እምነት፤ በተግባራዊ መልኩ አንድ ሰው ለእርስዎ ታማኝ እንደሆን መተማመን ማለት ነው። ለእርሶ ታማኝ እንዲሆኑ እና ቃላቸውን፣ መሐላቸውን እና ሚስጥርን እንዲጠብቁ ይጠብቃሉ፡፡ ከምንም በላይ በምንም ሁኔታም ቢሆን አይተወኝም ብለው ያስባሉ፡፡
People icon 219 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ራሴን መጠበቅ - ሰውነቴን፣ አዕምሮዬን፣ ነፍሴን እና መንፈሴን መጠበቅ ቅድሚያ መስጠት ያለብኝ ነገር እንደሆነ አውቃለሁ። በህይወት ውስጥ ሚዛን ለማግኘት አሁንም ጉዞ ላይ ነኝ።
People icon 1036 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ራስን ለመግደል ማሰብ ማለት ስለ ህይወት እና የወደፊት ውሸትን ማመን ማለት ነው።
People icon 260 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
“የሆነ ነገር ትክክል እንዳልሆነ ገባኝ፡፡ ለሀኪሞች እና ለፋርማሲሰቶች እና ለሚስቴ እየዋሸሁ ነበር፡፡ ግን ደግሞ መድሀኒት ያልዋጥኩ ቀን የሚሰማኝን መጥፎ ስሜት አውቃለሁ፡፡”
People icon 560 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
መጀመሪያ ለእኛ እንደ ጨዋታ ነበር፤ ልክ እንደ ቀለድ። ብዙ ገንዘብ ማግኘት፣ መስከር እና አደገኛ እፅ መጠቀም ጀመርን። አዝናኝ እንደሆነ ነበር ያሰብነው። ሁሉም ነገር በፍጥነት ተባባሰ።
People icon 259 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ጭንቀት ስንፈራ ወይም በሆነ ነገር የለመድነውን ኡደት ስናዛባ የሚሰማን ጤነኛ የሆነ አካላዊ መልስ ነው። አደጋ ስናይ፤ እውነት ይሁን ወይም አዕምሯችን ውስጥ ያለ - በፍጥነት ሰውነታችን ወደ መከላከል ይገባል፤ “መጋፈጥ ወይም መሮጥ” ወደ ሚባለው አፀፋዊ መልስ ወይም የጭንቀት መልስ ወዲያው ለመመለስ ይገባል። የጭንቀት መልስ ሰውነታችን እኛን ለመጠበቅ የሚጠቀመው መንገድ ነው።
People icon 286 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
የእርግዝና ምርመራ ውጤቴ ነፍሰጡር መሆኔን ሲያረጋግጥ በደስታ ፈነደቅን። ሁሉም ነገር አስደሳች ነበር።
People icon 59 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ለአስራ ሁለት አመታት በጣም አስቸጋሪ በሆነ የስራ ሁኔታ ውስጥ አሳልፌለሁ። ወደ ስራ በገባሁኝ ቁጥር ከስራው ልባረር ወይም ልቀጥል እስካማላውቅ ድረስ የሚያስጨንቅ ነበር። የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ጫናዎች ስላሉብኝ የግድ መስራት አለብኝ። የልጆች ት/ቤት፣ የቤት ኪራይ፣ የትራንስፖርት ውጪ፣ አስቤዛ እና የመሳስሉት። ባለቤትም በህመም ምክንያት ገቢ ስለሌለው የቤቱን ወጪ በሙሉ የመሽፈን ሀላፊነት ያለብኝ እኔ ስለሆንኩኝ ስራዬን ማጣት የለብኝም። ሰራው ለእኔም ሆነ ለቤተሰቤ ህልውና ወሳኝ ነው።
People icon 148 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
"በመበሳጨት እና ለራሴ በማዘን ፈንታ አሁን የማዝነው በእድገቴ ውስጥ ሰላጣኋቸው ነገሮች ነው፡፡"
People icon 237 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
የሶስተኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ የትምህርት ቤት ጓደኛዬን እኛ ቤት አብረን እንድናድር ጠየኩት። ቤተሰቦቹን ሲያሰፈቅድ ግን ‹እናትህና አባትህ ሰካራሞች ሰለሆኑ እናንተ ቤት እንዳድር ወላጆቼ አልፈቀዱልኝም› አለኝ። በዛን ሰዓት ነበር ነገሮች የተገለጡልኝ። ለካስ ቤተሰቦቼ ጤነኛ ሰዎች አይደሉም።
People icon 90 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ራስሽን ዝቅ አድርጊ። አንድ ቃል አትናገሪ የማይታይ ለመሆን ሞክሪ ምናልባት እዚህ መሆንሽን ከረሱት ሁሉ ነገር ይቆማል። ነገር ግን አላቆመም።
People icon 85 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
"... የበላነውን እቁብ እንኳን መክፈል አልቻልንም በወጥመድ እንደተያዝኩኝ እና ገንዘቤን መቆጣጠር እንደማልችል ተሰማኝ ፡፡ እኔን እየተቆጣጠረኝ ነበር፡፡"
People icon 50 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ፍቅር በሁለት ግለሰቦች መካከል የሚፈጠር ሲሆን በቦታ መራራቅ የተነሳ ግንኙነቱ እንዳይቋረጥ ሁለቱም የበኩላቸውን ሀላፊነት ሊወጡ ይገባል።
People icon 427 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
እያንዳንዱ ቀጠሮ ውጊያ ነበር። ሁሌ አይኖቻችን ሲገናኙ ስጋችን መንፈሳችንን ይዋጋዋል።
People icon 1320 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ከተጋባን ከጥቂት አመታት በኃላ ባለቤቴ በኢንተርኔት ከሚያውቃት ሴት ጋር ወሲባዊ መልዕክቶችን እንደሚላላክ ደረስኩበት፡፡ ይህም ገና ጅማሬው ነበር፡፡ ትዝታ
People icon 3759 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
በአንድ ሆቴል የመዋኛ ገንዳ ከዋኘሁኝ በኃላ የሆነ ሰው ከአጠገቤ ተከተለኝ፡፡ ‹ሰላም መሆንሽን ለማረጋገጥ ወደ መኝታ ክፍልሽ ልሸኝሽ ፈልጌ ነው› አለኝ፡፡ መኝታ ክፍሌ ስንደርስ ደግሞ የመታጠቢያ ቤቱን ውሃ ሊከፍትልኝ ገባ፡፡ ጠዋት እራሴን ያወኩት በመታጠቢያ ቤቱ ቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ ነበር፡፡
People icon 38 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
አባቴ ሊያዋራኝ ሲጠራኝ ምን ሊያወራኝ እንደሆነ መገመት አልቻልኩም ነበር።
People icon 66 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ስኬት ማለት “....…” ባዶ ቦታውን እንዴት ትሞሉታላችሁ? አንዳንድ ጊዜ ለእኛ ስኬት የሆነ ነገር በሌላ ሰው ዘንድ እንደ ስኬት ላይቆጠር ይችላል። የስኬት ትርጉም ከሰው ሰው ይለያያል። የስኬት ትርጉማችሁ የግል እርካታን ይጨምራል? ስኬትን አግኝታችሀል? ስኬታችሁ ወደ ፊት የሚያጋጥማችሁ አስቸጋሪ ጊዜ መሻገር እንድትችሉ አቅም የሚሆን ነው? የግል እርካታን አግኝታችሀል? የስኬት መሰላል ላይ ለመውጣት እድሜ ልክ ወደላይ እየወጡ በሚያሳዝን ሁኔታ መሰላሉ የተሳሳት መስላል ሆኖ ማግኘት እንዴት የሚያሳዝን ነገር ነው።
People icon 168 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ራሳችሁን እንደ ማርታ ሲሰማችሁ አግኝታችሁት ታውቃላችሁ? እውነተኛ ማንነታችሁን ብታወጡ ሰዎች ምን እንደሚሏችሁ ስታስቡ ራሳችሁን አግኝታችሁ ታውቃላችሁ? ለብዙ ሰዎች በውጫዊ ማንነታቸው እና በእውነተኛ እነሱነታቸው መካከል በጣም ትልቅ ክፍተት አለ። ሰዎች ራሳቸውን የመሆን ፍላጎት አላቸው ግን በዛው ልክ ተቀባይነት ያለማግኘት ወይም ተቃውሞ ይደርስብናል የሚል ፍራቻ እነሱነታቸውን እንዲደብቁ ያደርጋቸዋል።
People icon 65 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
በቀድሞ ፍቅረኛዬ መከዳቴ ብቻ ሳይሆን ከሁለተኛ ክፍል ጀምሮ ጓደኛዬ በሆነችው እና እህቴ በምላት ጓደኛዬ መከዳቴ እንቅልፍ ነስቶኛል።
People icon 307 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ከስድስት ወር በኃላ ነገሮች መበላሸት ጀመሩ፡፡ የገንዘብ እጥረት ተከሰተ፡፡ በአጭር ጊዜ ውስጥ ደሞዛችንም መዘግየት ጀመር
People icon 84 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ከ24 ሰዓት በኋላ የኢንፌክሽን መከላከያ ቢሮ ያለችው ደወለች እና ኮቪድ እንዳለብኝ ነገረችኝ። በጣም ነው የደነገጥኩት። የኢንፌክሽን በሽታዎች ኮሜቴን አነጋገርኩ። የማቃቸው ሀኪሞች እና ከእዚህ በፊት አብሬያቸው የሰራኋቸው ምልክቶቼን ይጠይቁኛል፤ ምን አይነት እንክብካቤዎችን ማድረግ እንዳለብኝ ይመክሩኛል እና ወደ ድንገተኛ ክፍል ለምን መግባት እንዳለብኝ ያስረዱኝ ነበር እና ሌሎች ራሴን ለይቼ ማቆየት የምችልባቸውንም መንገዶች ይጠቁሙኝ ነበር።
People icon 246 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
እዛ ስኖር በስድስት አመቴ የደረሰብኝ ነገር ለአመታት እንደመጥፎ ቅዥት ያስጨንቀኝ ነበር፡፡
People icon 1465 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
እያገገምኩ ያለው የወሲብ ፊልም ሱሰኛ ነኝ። ለአመታት ነበርኩ። የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ ነው የጀመርኩት።
People icon 107 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
"ተፈላጊ እንዳልሆንኩ እና ከሌሎች ጋር እኩል እንደማልታይ አስባለሁ፡፡"
People icon 18 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
People icon 109 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
የማንነታችን ስሜት የሚያስቅ ነገር ሊሆን ይችላል። ሁሉም ሰው የሆነ ጊዜ ላይ “እኔ ማን ነኝ?” ብሎ ጠይቋል። ማን ናችሁ ተብላችሁ ብትጠየቁ፤ ምንድን ነው የምትመልሱት?
People icon 1733 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
እኔ የተለየሁ እንደሆኩኝ፣ በምንም የማልተካ እንደሆንኩኝ እና ተፈላጊ እንደሆንኩኝ እንዲሰማኝ የሚያደርገኝ አንድ ሰው የወሲብ ፍላጎቱን ሀይል በእስክሪን ላይ ባለ አንድ ቻናል በማድረግ የሚያየው ምስል ከእኔ በልጦበታል፡፡
People icon 143 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
የአልኮል ሱሰኛ የሆንኩት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሳለሁ ነበር፤...
People icon 141 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ሴት ልጄ ሁል ጊዜ ‹እናቴ አንዳንዴ አባቴ አንቺን እንደሚመታሽ እኔንም ይመታኛል ብዬ እጨነቃለሁ› ትለኛለች፡፡
People icon 830 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ቆንጆ እንደሆንኩ ተሰማኝ፡፡ የፀሀይ ብርሃን አለሜን ሸፈነው፡፡
People icon 158 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
በአንድ ቤት እንደሚኖሩ ነገር ግን እንደማይተዋወቁ እና እንደማይነጋገሩ ሰዎች ሆንን፡፡ ከእኔ አጠገብ መሆን ስለማይፈልግ በተለያየ ክፍልም እንተኛ ነበር፡፡
People icon 51 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
5 ኪሎ ብቻ ልቀንስ ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ? እኔ አውቃለሁ ፤ እናም 5ኪሎ እቀንሳለሁ ብዬ የጀመርኩት (diet) የአመጋገብ ስርዓት ማስተካከል 15 አመታት ፈጀብኝ በዚህም ለመሞት ጥቂት ቀርቶኝ ነበር። ከልክ ያለፈ ዉፍረት እና የአመጋገብ ስርዓት መዛባት አጋጥሞታል?
People icon 5175 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
የጀመረው አንድ ምሽት “ሙድ ለመያዝ” ብለን ከሴት ጓደኞቼ ጋር ተሰብስበን የወሲብ ፊልም ያየን ጊዜ ነው። አስታውሳለሁ የዛን ቀን ከጓደኛዬ ቤት ከወጣሁ በኋላ ደግሜ ደጋግሜ እያሰብኩት ነበር። በጣም በወሲብ ተማርኬ ነበር - ሃሳቡ ራሱ። ስለዚህ ድህረ-ገፆችን እና ግልፅ የሆኑ ፎቶዎችን እና ቪድዮዎችን ማየት መፈለግ ጀመርኩኝ እና እነዚህ አዕምሮዬ እንዳያርፍ አደረጉት።
People icon 78 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ቀስ በቀስ እነርሱ የተናገሩኝ ንግግሮች ስራዬ ላይ ያለኝን ትኩረት እየቀነሰብኝ እንዲሁም የተናገሯቸው ንግግሮች ሁሉ በውስጤ የእውነት እኔም እንደዛ እንደሆንኩ እንዳስብ እና በራሴ ተስፋ እንድቆርጥ እያደረገኝ መጣ።
"..ለብዙ ወራት የገንዘብ ሁኔታችን አሳስቦኝ ብዙ የጨለሙ ለሊቶችን አሳልፌለሁ፡፡"
People icon 128 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ለጎዳህ ሰው መራራት የቻልከው መቼ ነው? እስቲ እራስህን ጠይቅ “ነገሮች ጥሩ ወይስ አስቸጋሪ እንዲሆኑ ነው ምትፈልገው?” ይቅርታ በጤናችን እንዲሁም ስሜታዊ ደህንነት ላይ ትልቅ ተጽኖ አለው። ሌላውን ይቅር የማለት ተግባር ለልባችን የሚሰጠን ረፍት ይቅር ከምንለው ሰው የበለጠ ነው። ይቅርታ ለኛ ጥቅም ቢሆንም፣ነገር ግን ብዙ ጊዜ፣ ሁኔታዎች እንቅፋት ይሆናሉ።
People icon 88 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ይቅርታ በተበደልን ጊዜ ፍትህን ከመጠየቅ ይልቅ ምህረትን የመስጠት ውሳኔ ነው።
ይቅርታ መሰናክሎችን በማስወገድ ቅጣትን ያነሳል፡፡ ይህ ማለት ያን በደል በሌላው ሰው ላይ ዳግመኛ ላለመያዝ መወሰን ማለት ሲሆን፤ ግንኙነቱ እንዲታደስ እና እንደገና እንዲያድግ እድል መክፈቻም ነው። ይቅርታ እጅግ ጥልቅ ሃሳብ ነው።
People icon 160 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ያለምንም ምክንያት ይደክመኛል ፣ ቶሎ እናደዳለሁ፣ መተኛት አልችልም፣ ሁሉን አቀፍ ግራ መጋባት ይሰማኛል•••
People icon 185 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
በአዕምሮዬ በጣም አስከፊ የሆኑ ሁኔታዎችን የማሰብ አሳዛኝ አዝማሚያ አለኝ። ተሰርቄ፣ ታስሬ፣ ከስራ ተባርሬ ፣ ተፋትቼ እና ተቀብሬ በሀሳቤ ስላለሁ። አእምሮዬ አንዳንድ ጊዜ ለመሆን የሚያስፈራ ቦታ ላይ አገኘዋለሁ።
People icon 667 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ጥሩ ነገሮች የሚታገሱ ሰዎችን ያገኛቸዋል። ቢያንስ የተነገረኝ ይህ ነው። ነገር ግን እኔ ለረዥም ጊዜ እየጠበኩኝ ነው። ፍቅርን መቼ ነው ማገኘው?... ግን አገኘዋለሁ? የሚለው ያሳስበኛል። ፍቅርኛ የሌለው ሰው ከባዱ የህይወት ፈተና ይህ ነው።