ከእሪሶ ጋረ ተመሳሳይ ገመና አልተገኘም ያነጋግሩን ሚስጥራዊ ነው
People icon 266 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
አባቴ ከአሁን በኋላ አብሮኝ አለመኖሩን ሳስብ እጅግ ደነገጥኩ። አባቴ ለእኔ ፤ የቅርብ ጓደኛዬ፣ መተማመኛዬ ፣ ጠበቃዬ ፣ ጀግናዬ እና የመጀመሪያ ፍቅሬ ሲሆን ለብዙ ትናንሽ ልጆች ደግሞ እንደ አባት ነበር።
People icon 907 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ነፍሰ ጡር እንደሆንኩኝ የምርመራ ውጤቴ ሲያረጋግጥ ጥልቅ ደስታ ውስጥ ነበርኩኝ። ነገር ግን በአገጬ አጠገብ የሆነ ትንሽ ጠጣር እጢ ሲወጣብኝ እነዚያ የደስታ ቀናት ወደ ሀዘን ቀናት ተቀየሩብኝ።
People icon 23997 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ልቅ የወሲብ ፊልም ሁልጊዜ የምደብቀው ሚስጥሬ ነው። አሳፋሪውን ሱሴን ሰዎች እንዳያውቁብኝ ብዬ እጨነቃለሁ። ነገር ግን ማድረግ ያለብኝ ሚስጥሬን መናገር ነው።
People icon 67 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
እምነት፤ በተግባራዊ መልኩ አንድ ሰው ለእርስዎ ታማኝ እንደሆን መተማመን ማለት ነው። ለእርሶ ታማኝ እንዲሆኑ እና ቃላቸውን፣ መሐላቸውን እና ሚስጥርን እንዲጠብቁ ይጠብቃሉ፡፡ ከምንም በላይ በምንም ሁኔታም ቢሆን አይተወኝም ብለው ያስባሉ፡፡
People icon 270 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
“የሆነ ነገር ትክክል እንዳልሆነ ገባኝ፡፡ ለሀኪሞች እና ለፋርማሲሰቶች እና ለሚስቴ እየዋሸሁ ነበር፡፡ ግን ደግሞ መድሀኒት ያልዋጥኩ ቀን የሚሰማኝን መጥፎ ስሜት አውቃለሁ፡፡”
People icon 274 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ራሴን መጠበቅ - ሰውነቴን፣ አዕምሮዬን፣ ነፍሴን እና መንፈሴን መጠበቅ ቅድሚያ መስጠት ያለብኝ ነገር እንደሆነ አውቃለሁ። በህይወት ውስጥ ሚዛን ለማግኘት አሁንም ጉዞ ላይ ነኝ።
People icon 105 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ራስሽን ዝቅ አድርጊ። አንድ ቃል አትናገሪ የማይታይ ለመሆን ሞክሪ ምናልባት እዚህ መሆንሽን ከረሱት ሁሉ ነገር ይቆማል። ነገር ግን አላቆመም።
People icon 87 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
"... የበላነውን እቁብ እንኳን መክፈል አልቻልንም በወጥመድ እንደተያዝኩኝ እና ገንዘቤን መቆጣጠር እንደማልችል ተሰማኝ ፡፡ እኔን እየተቆጣጠረኝ ነበር፡፡"
People icon 431 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
እያንዳንዱ ቀጠሮ ውጊያ ነበር። ሁሌ አይኖቻችን ሲገናኙ ስጋችን መንፈሳችንን ይዋጋዋል።
People icon 43 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
አባቴ ሊያዋራኝ ሲጠራኝ ምን ሊያወራኝ እንደሆነ መገመት አልቻልኩም ነበር።
People icon 309 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ከስድስት ወር በኃላ ነገሮች መበላሸት ጀመሩ፡፡ የገንዘብ እጥረት ተከሰተ፡፡ በአጭር ጊዜ ውስጥ ደሞዛችንም መዘግየት ጀመር
People icon 170 ሰዎች ይህንንም ያጋጥሟቸዋል.
ያለምንም ምክንያት ይደክመኛል ፣ ቶሎ እናደዳለሁ፣ መተኛት አልችልም፣ ሁሉን አቀፍ ግራ መጋባት ይሰማኛል•••
ይቅርታ አጠያየቄን ለማስተካከል እየተማርኩኝ ነው እና እስከ አሁን የተማርኩት ይህንን ይመስላል።