ይቅርታ አጠያየቄን ለማስተካከል እየተማርኩኝ ነው እና እስከ አሁን የተማርኩት ይህንን ይመስላል።
ምናልባት ችግር እንዳለብህ ላታውቅ ትችላለህ። ሁሉም ጓደኞችህ ልክ እንዳንተ ስልኮቻቸው ላይ ተጠምደዋል። የምታውቃቸው ሰዎች ሁሉ በየደቂቃው የinstagram እና የfacebook ገፃቸውን ያያሉ። በየቀኑ በየሰአቱ youtube እና Tiktok በማየት ያሳልፋሉ። አንተም እንደ እነሱ ነህ።