"በመበሳጨት እና ለራሴ በማዘን ፈንታ አሁን የማዝነው በእድገቴ ውስጥ ሰላጣኋቸው ነገሮች ነው፡፡"
በአጠገቤ ብዙ ሰዎች አሉ እርስ በእርሳቸው ያወራሉ፣ ይጨዋወታሉ፣ ይሳሳቃሉ ፤ እኔ ግን እዚህ ብቻዬን ኩርምት ብዬ ተቀምጫለሁ! ብቻዬን!”
ጥሩ ነገሮች የሚታገሱ ሰዎችን ያገኛቸዋል። ቢያንስ የተነገረኝ ይህ ነው። ነገር ግን እኔ ለረዥም ጊዜ እየጠበኩኝ ነው። ፍቅርን መቼ ነው ማገኘው?... ግን አገኘዋለሁ? የሚለው ያሳስበኛል። ፍቅርኛ የሌለው ሰው ከባዱ የህይወት ፈተና ይህ ነው።